• የሎጂስቲክስ ማዕከላት፡- ለሃገር ዉስጥ የኮንቴይነር መጋዘኖች (ICDs)፣ ለጭነት ማስቀመጫ ቦታዎች (CFS) እና ለሌሎችም የመጋዘን አገልግሎቶች የሚያገለግሉ ማዕከላትን ማቋቋም ወይም ከሌሎች ተቋማት ጋር በሽርክና መስራት።
• የኮንቴይነር ጭነት ጣቢያዎች (CFS)፡- ከኮንቴይነር ያነሰ ጭነትን (LCL) ለማሰባሰብና ሙሉ ኮንቴነር ጭነትን ለመከፋፈል የሚያገለግሉ ቦታዎችን ማመቻቸት።
• የውስጥ ኮንቴይነር ማዕከላት (ICD)፡- ለጉምሩክ ክሊራንስ እና የኮንቴይነር ጭነትን ለማስተናገድ የሚያገለግሉ የውስጥ አካባቢዎች።
• ባዶ ኮንቴይነር ማስቀመጫ፡- ባዶ የሆኑ የጭነት ኮንቴይነሮችን ማስተዳደር እና ማከማቸት።