Ethio Rail Logistics

Our Services

Inland Dry Port

to be added fotor 20250907224217

የሎጂስቲክስ ማዕከላት፡- ለሃገር ዉስጥ የኮንቴይነር መጋዘኖች (ICDs)፣ ለጭነት ማስቀመጫ ቦታዎች (CFS) እና ለሌሎችም የመጋዘን አገልግሎቶች የሚያገለግሉ ማዕከላትን ማቋቋም ወይም ከሌሎች ተቋማት ጋር በሽርክና መስራት። • የኮንቴይነር ጭነት ጣቢያዎች (CFS)፡- ከኮንቴይነር ያነሰ ጭነትን (LCL) ለማሰባሰብና ሙሉ ኮንቴነር ጭነትን ለመከፋፈል የሚያገለግሉ ቦታዎችን ማመቻቸት። • የውስጥ ኮንቴይነር ማዕከላት (ICD)፡- ለጉምሩክ ክሊራንስ እና የኮንቴይነር ጭነትን ለማስተናገድ የሚያገለግሉ የውስጥ አካባቢዎች። • ባዶ ኮንቴይነር ማስቀመጫ፡- ባዶ የሆኑ የጭነት ኮንቴይነሮችን ማስተዳደር እና ማከማቸት።