• ከተለያዩ የመርከብ ድርጅቶች መርከቦች ላይ ቦታ በመከራየት ተወዳዳሪ ዋጋዎችን በማቅረብ የሚከተሉትን ተግባራት ማከናወን።
FCL (ሙሉ ኮንቴይነር ጭነት) እና LCL (ከኮንቴይነር ያነሰ ጭነት)፡- ለትላልቅ እና ለአነስተኛ ጭነቶችን የውቅያኖስ ጭነት ማጓጓዣዎች ወይም መርከቦች ላይ ቦታ ማዘጋጀት።
ማጠናከር እና መለያየት (Consolidation & Deconsolidation) ፡ ትናንሽ (LCL) ጭነቶችን በማቀላቀል ወደ (FCL) በመቀየር ማጠናከር ፤ በመድረሻ ቦታም (FCL)ን ለመጨረሻ ርክክብ እንዲሆን የመለያየት ስራዎችን መስራት።
የጭነት ደረሰኝ (Bill of Lading) መስጠት፡- ለላኪዎች የቤት የጭነት ደረሰኝ መስጠት፣ ለጭነቱ ሀላፊነት መውሰድ።